tag:blogger.com,1999:blog-4921962104357240659.post1243884145682715331..comments2023-08-05T13:57:56.471+01:00Comments on WONDIMU'S BLOG: ሽምግልናUnknownnoreply@blogger.comBlogger1125tag:blogger.com,1999:blog-4921962104357240659.post-70339196313096335742010-10-19T09:55:18.498+01:002010-10-19T09:55:18.498+01:00የኸ ጽሑፍ ክተጻፈ ትንሽ ጊዜ አለፍ ቢለውም፣ በውስጡ ያዘለው ቁምነገር ዛሬም ት...የኸ ጽሑፍ ክተጻፈ ትንሽ ጊዜ አለፍ ቢለውም፣ በውስጡ ያዘለው ቁምነገር ዛሬም ትርጉም ስለሚሰጥ እንደገና በዚህ ብሎግ እንዲነበብ ተደርጓል። ሽምግልና ማለት፡ ቀደም ብሎ የቅንጅት መሪዎች በግፍ ታሥረው፣ ግፈኛውን፡ ይቅርታ ጠይቀው እንዲፈቱ በሽማግሌ ተበዬዎቹ የተደረገባቸው ደባ፣ አሁንም በድጋሚ በተወዳጇ እህታችን በወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ላይ የተደገመው እጥፍ ድርብ፡ በደል “ሽማግላዊ” ሽንገላ ሳይሆኝ ከጥንት ከሩቅ ሲወርድ ሲዋረድ የደረሰን ቅዱስ ቅርሳችን ነበር። ሽምግልና ምን፡ መሆን፡ እንዳለበት፡ ቀሲስ አስተራየ በዚህ ጽሑፋቸው አስትምረውናል። ለየኔጣ ረጅም ዕድሜ ለአንባቢዎች መልካም ንባብ።Wondimu Mekonnenhttps://www.blogger.com/profile/18106373494933298770noreply@blogger.com