Friday, 27 September 2013

ዲያስፖራ - ላሜ ቦራ



ዲያስፖራ
  
 ላሜ ቦራ
ወንድሙ መኰንን፣ ከታላቋ ብሪታኒያ

ይኸ መጣጥፍ መጀመሪያ የተጻፈውና በኢትዮመዲያ፣ በኢካዲኤፍ፣ በአዲስ ቮይስ፣ በኢኤምኤፍ እና በጎልጎልጕል ድረ-ገጾች የተበተነው በእንግሊዝኛ ተደርሶ ነበር። በጣም ብዙ አስተያየት ሰጪዎች፣ በዩኒቨርሲቲዬም -ሜይል ሳይቀር የተሰማቸውን አካፍለውኛል። ሁሉም ወደ አማርኛ እንደመልሰውና ብዙ ኢትዮጵያውያን ለማንበብ ዕድል እንዲያገኙ አጥብቀው ስለአሳሰቡኝ ጥይቄአቸውን ተቀብዬ ወደ አማርኛ መለስኩት።

ከኢትዮጵያ የሚደርሱን ቀልዶች ለዛቸው ጨምሯል። ሰሞኑን፣ አንድ ከአገር ቤት የመጣ እንግዳ፣ የወያኔ ባለሥልጣናት፣ ዲያስፖራንላሜ ቦራእያሉ እንደሚያሾፉብን አጫውቶን አዝናንቶናል። እውን እኛ በተለያዩ ምክንያቶች ከኢትዮጵያ የተሰደድን ኢትዮጵያውያን ያለማቋረጥ የምንታለብ የካሽ ጥገቶች ነን?

መቼም በኔ ዕድሜ ትምህርት ቤት የሄዳችሁ ሁሉ፣ስለላሜ ቦራ የተተረከ የልጆች ጣፋጭም አሳዛኝም ታሪክ ሳታነቡ ወይም ሳይነበብላችሁ አልቀረም። የላሜ ቦራ ታሪክ እጅግ አንጀት የሚበላ ተረት ነው። ነገሩ እንዲህ ነው። አንዲት ሁለት ሕጻናት የነበሯት እናት በጣም አሟት በአልጋዋ ላይ ሁና ትጣጣራለች። እሷ ስትሞት ባሏ ሌላ ሚስት ካገባ፣ የእንጀራ እናት በልጆቿ ላይ ልታደርስ የምትችለውን ጭካኔ ስትገምተው ከራሷ መሞት በላይ አስጨነቃት። ከዚህም የተነሳ፣ ሰው አላምን ብላ (ሰው ምን ይታመናል? ዛሬ እዚህ ብታስቀምጠው ነገ ሌላ ቦታ ተንሸራትቶ ታገኘዋለህ) የምትወዳትን ላሜ ቦራ የተባለችውን ላሟን አልጋዋ ድረስ አስመጣቻት።ላሜ ቦራ! ላሜ ቦራ! የልጆቼን ነገር አደራብላ አዜማ እንደ ጨረሰች ሞተች። ሟቿ እናት እንደገመተችውም፣ የልጆቹ አባት፣ ብዙም ሳይቆይ ሌላ ሚስት አገባ። እንጀራ እናቲቱ ሕጻናቱ የሷ ልጆች ባለመሆናቸው በጣም ጨከነችባቸው።  በረሀብ መንምነው እንዲሞቱ፣ ምግብም ትከለክላቸው ገባች። ልጆቹ ሲርባቸው፣ በቀጥታ ወደላሚቱ እየሄዱ፣ላሜ ቦራ! ላሜ ቦራ! የእማምዬን አደራብለው ሲያዜሙላት፣ ላሜ ቦራ እግሮቿን ፍረክረክ አድርጋ ከጦቶቿ በቀጥታ ወተት እንዲጠቡ ታደርግ ነበር። ቀሪው ታሪክ ገብስ ነው። የሚገርመው ነገር፣ ላሜ ቦራ ያለመንጥፏ ነው። ክረመቱንም በጋውንም ዓመቱን ሙሉ ብትታለብ፣ ብትታለብ የማትነጥፍ የወትት ጅረት ናት ተብሎ ነው የሚገመተው!

ወያኔዎች፣ በሚያስገርም አኩኋን ታርኩን ዲያፖራው ላይ ደገሙልን። ታዲያ ታሪኩ በዲያስፖራው (ውጭ አገር ኗሪውን ኢትዮጵያዊ) ላይ መሆኑ አያንገበግብም? ያርገበግባል ኢንጂ።ዲያስፖራ - ላሜ ቦራአሉን? ዕውነት አላቸው። ምን ያድርጉ! “አረሱት! አረሱት! የመተማን መሬት! የአርማጨውን መሬት፣ ያውም የኛ ዕጣ፣ እነሱ ምን ያርጉ ከኝ ሰው ሲታጣ!” ብሎ ደምድሞት የለ ዘፋኙ! ወያኔዎች፣ የወጭ ምንዛሬ በደረቀባቸው ቁጥር ጨርቄን ማቄን ሳይሉ፣ ባዶ  ሻንጣቸውን አንጠልጥለው ወደ ዲያስፖራ - “ካሽ ጥገት ከተፍ ነዋ! ከዚህ ቢታለብ-ቢታለብ ከማይነጥፈውን ጥገት ዲያስፖራ በተለያየ ምክኒያት ተሰዶ በብዛት ከሚኖርበት የአሜሪካና የአውሮፓ ከተሞች፣ እንደለነድንና ዋሽንግተን ካሉት ከቸች ነዋ! ለዚህ እንዲመቻች ደግሞ፣ ከዚህ በፊት እንዴት ተደርጎ ዲያስፖራው ሊጠመድ እንደሚችል፣ 52 ገጾች[1] በፈጀ ምርምር ጥናትና ዕቅድ ተነድፎ የወያኔ ኤምባሲዎች ሥልጠና አግኝተዋል። ላሜ ቦራን እያጠመዱ ይዞ ድርቅ እስክትል ድረስ እልብ ነዋ! ቅርብ ጊዜ ከተፈጥሩት ወጥመዶች መሀል፣የሕዳሴ ደደብ” (ይቅርታ፣ግድብማለት ፈልጌ አዳልጦኝ ነው) ቦምብ፣ ውይ በሞቴ -ቦንድ ሽያጭ ነው።አባይን ለደፈረ መንግስታችን ገንዘብ?” እንዴታ! ሌላው፣ የተለያዩ ለጥቅም የተደለሉ ላሜ ቦራዎችን እየሰበሰቡ፣ በየዘር ሀረጋቸው የሌማት - ይቅርታ ኦሆሆ ምን ነካኝ ዛሬ! – “ልማትማኅበር ማደራጀት ነው። ሌላውኢንበስተሮችየሚል ሹመት ብጤ ስጥቶ፣ ላሜ ቦራዎቹ አድረገዋቸው አገር ቤት ንዋይ እንዲያፈሱ አግባብቶ ጠልፎ ማለብ ነው። ሰሞኑን ደግሞ ሌላ ያማረች አሽክላ ፈጥረው መጥተውልናል። 40/60 የሚሉት በአቋራጭ የቤት ማግኛ ፎርሙላ ወይም ቀመር ነው። አንድ ሎንደን ውስጥ ቤተክርስቲያናችንን ካዘጉት ካህናት መሀል፣ ሰሞኑን በዚያ ፎርሙላ ተጠቃሚ ለመሆን ሌሎቹን ጓደኞቹን አስከትሎ ሲሂድ፣ ጥግብ ያሉት የወያኔ እልፍኝ አስከልካዮች፣አንተ የላሜ ቦራን መስፈርት አታሟላምብለው ሲከለክሉት ሰድቦአቸው እንደሂደ ሰምተን ስንስቅ ነበር። አይ መሪጌታ! ቅኔውናንና ዜማውን እንደ ጅረት ስታወርድለት ወዶህ የነበረ አምላክ አዝኖልህ፣ እስክትደርቅ ከመታለብ አተረፈህ! ይልቁንስ ነዴቱን ትተህሐሌ ሉያበል!

ወያኔዎችን የሚያዋጣቸው ፍቱን ዘዴ ሁኖ የተገኘው አንዳንድ ጅላጆሎችን በብሔር ብሔረሰባቸው አደራጅቶ የልማት ማኅበር ማቋቋም ነው፡፡ ዘረኝነት ደግሞ አንዴ ከተጠናወተ የማይለቅ ውርዴ ነው። በዚህ መንገድ፣የአማራ የልማት ማህበር፣የኦሮሞ የልማት ማህበር፣” “የሲዳማ የልማት ማህበርወዘተ እያሉ መድበዋቸው ወይ ያልቧቸዋል፣ ወይ አሰልጥነው ሌሎቹን ላሜ ቦራዎችን ያሳልቧቸዋል። ከየብሔረሰቡ የተገኙ ጥቂት ሆድ አደሮች ካልሆኑ በስተቀር፣ ተደጋግመው ማህበራቱን የሞሉት እነዚያው የፈረደባቸው ጥቂት የማይባሉ ከትግራይ የተገኙየወርቅዝርያ አባሎች ናቸው። የአማራ በዓል ላይ እነሱ ናቸውእስክስየሚሉት! የኦሮሞው በዓል ላይም እነዚህው ናቸው!” የሚሉት! የትግሬም በዓል ላይ እነሱው ናቸው “አጅዋ!” የሚሉት።

በዚህ ወር ላሜ ቦራን የማለቡ ተራ፣ ወያኔ ኤምባሲ ግቢ ተወልዶ ፍርፋሪ እየበላ ያደገውየአማራ የልማት ማህበርነው።በአማራው ማኅበርሥር የተደራጁት ዕውነተኛ አማሮች ሳይሆኑ በሙሉ ቁጭ አማሮች ናቸው። የዘር ሐረጋቸውን እንደውያኔዎች ከቆጠርን፣ አማራ ሳይሆኑ የአማሩ ማለት ነው። እርግጥ አንዳንድ እንደያለው ከበደ ያሉ ወዶ ገቡች አይጠፉም። እነዚህ ማህበራትየልማት” (ጥፋትማህበራት ማላቱ ይቀላል፟) ለማወናበድ እንዲመች ስማቸው ተቀየረ እንጂ፣ ወያኔ ለየአንዳንዱ ብሔር ብሔረሰብ በአገር ቤት ለለጠፋላቸው ዋና ዋናዎቹ የወያኔ አገልጋይ ተለጣፊ የፖሊቲካ ድርጅቶችየድጋፍ ኮሚቴዎችናቸው። እንደ ኦሕዴድ፣ ብአዴን ... ምናምኖች ማለቴ ነው።

እስቲ ከነዚህ በዘር ከተደራጁት አንዱን የአማራን ብሔረሰብ እንዲቀብርላቸው የፈጥሩትን ተለጣፊ የአማራ ድርግጅት ቀርብ ብለን እንይ! ይኸምውምየብሄረ አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ” (ብአዴን) ነው። አማራው ሕዝብ ለመቀጥቀጥ የተጠፈጠፈለት መዶሻ ነው (አንጽሮዕተ ስሙ ሲደብር!) ይኸን ድርጅት ወያኔዎች ጠፍጠፈው የሠሩት፣ በትቅምት ወር ፲፱፻፸፪ (Nov. 1980) ኢሕአፓን በድንገት ደርሰውበት አባላቱን ከጨፈጨፏቸው በኋላ፣ ከሞት ካተረፏቸው ምርኮች ሰብስበውተክራርዉሀበተባለ ስፍራ ነበር። ድርጅቱም የኢትዮጵያ ሕዝብ ዲሞክራቲክ ንቅናቄ (ኢሕድን) ነበር። ዕውነትም፣ በጊዜው ኢሕአፓ አባላቱ ዘር ቆጥረው የተደራጁ ሳይሆኑ ከሁሉም ብሔረሶቦች የተወጣጡ ነበርና ምርኮኞች ቢሆኑም ስሙ ትክክለኛ ነበር።  ወያኔ ግንኢትዮጵያየሚለውን ስም መስማት ስለማይፈልግ፣ በዘዴብሔር አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ” (ብአዴን) ብሎ እንደገና አጠመቀው። አርማም ቀርጾ ሰጠው። ታዲያ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከዛሬ አመራሩን የያዙት ቁጩ አማሮች እንጂ አማራ በመብራትም ቢፈልግ አመራሩ ውስጥ አይገኝም። በመጀመሪያ ረድፍ የሚገኘው ቁጩ አማራ፣ አማራን በጣም የሚጠላ፣ አማርኛን መናገር የሚጠይፍ፣ ሻቦ ባንዳ፣ እናቱም አባቱም ከኤርትራ የፈለቁ፣ ጎንደር የተወለደበረከት ስምዖን ሕወነተኛ ስሙ ግን መብራቱ ገብረሕይወት የተባለው ነፍሰ ገዳይ ነው። ሒላዊ (ዕውነተኝ ስሙፍቅሬ”) ዮሴፍ ወይ የእርትራ፣ አለበለዚያም የትግራይ ትግሬ እንጂ፣ አንዲት ጠብታ ደም በደም-ሥሩ ውስጥ የማትዘዋወር ቁጩ አማራ ነው። ታደሰ ጥንቅሹ (ዕውነተኛ ስሙ ታደስ ካሳ) ስሙን ቢያምር እንጂ፣ የትግራይ ትግሬ በመሆኑ፣ አማራነቱ በዲ ኤን ኤ ኤክስፐርትም ቢመረመር አይገኝበትም። ተፈራ ዋልዋ፣ ጊሚራ ነው። አማራና ጊሚራ ድምጹ ለጆሮ ቢመሳሰል እንጂ፣ አምሮም አያውቅም። ካሱ ኢላላ አማራ ነው የሚለኝ ሰው ካለ እራሱን የስነ አዕምሮ ሐኪም ሂዶ ይመርምር። ያስ ደግሞ፣ በአማራነት ሲያጭበረብረን የኖረ ጠቅላይ ሚኒስቴር ታምራት ላይኔ? ስማቸውን እየቀየሩ እኮ ነው የሚያምታቱን። ለመሆኑ ጌታቸው ማሞ ዋቅኬኔ መሆኑን ስንታችሁ ናችሁ የምታውቁት? ስለዋኬኔ  አማራነት እናንተው መርምራችሁ ድረሱበት። አዲሱ ለገሰ፣ ሰሙ ነው እንጂ አማራ፣ የሐረር ቆቱ ነው። አያሌው ጎበዜስ ቢሆን አማራ ነው? በአማራና በአገው መሀል ብዙም ልዩነት ባይታይም፣ ለሥልጣን የበቃው በአማራነቱ ሳይሆን ነገሩ ሌላ ነው። ቁጩ አማሮች በመሆናቸው አይደል፣ የአማራው መሬት ከጎንደር ተነጥቆ ለትግራይ፣ ከወሎ ተቆርጦ ለትግራይ ሲሰጥ፣ ጭጭ ብለው የተቀበሉት! እሱስ ይሁን ትግራይ የኛ ናት! የአማራው መሬት ተቦድሶ ለሱዳን ሲሰጥ የማያማቸው ቁጩ አማሮች በመሆናቸው አይደል! ቁጩ አማሮች ቢሆኑም አይደል፣ የዋልድባ መነኩሳት ሲደበደቡ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው የተቀመጡት። ቁጩ አማሮች ቢሆኑ አይደል፣ አማሮች ከየክልሉ ቁምጥና እንደያዘው ከቄዬአቸው ተፈንቅለው ሲባረሩ፣ ከየክፍለ ዞኖች ከቤታቸው ተመንግለው ሲሰደዱ የማያማቸው? ቁጩ አምሮች በመሆናቸው እኮ ነው፣ የወያኔ መሠሪዎች አማሮች እንዳይወልዱ በኪኒን ስያመክኗቸው በዓይናቸው ብሌን እያዩ ትንፍሽ የማይሉት። ውጪ አገር በአማራ ልማት መልክ የተደራጁትም እንግዲህ የዚያው መልክ የተጠፈጠፉ ተቀጥሎች ናቸው! ሌሎችም ብሔረሰቦችን እነወክላለን የሚሉት፣ ቁጩ ኦሮሞዎች፣ ቁጩ ጉራጌዎች ...  በዚህ አኳኋን ነው የተፈጠሩት።

ወደ ላሜ ቦራችን ስንመለስ፣ ላሜ ቦራዎችን ለማለብ የተደራጁት፣የአማራ ልማት ማህበር - ዩኬ” (“Amhara’ Development Association – UK”) የተባለው ነው። እነማን እንደሆኑ ለማወቅ፣ ከፈለጋችሁ፣ እንደ አውሮፓ አቆጣጠር 2011 የገነዘብ ማሰባሰቢያ በዓላቸውን ሲያከብሩ የተቀዱትን ፊልም አብረን እንይ። http://www.youtube.com/watch?v=8fmeHCLPgpU
መቼም ለንደን የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እዚያ ፊልሙ ላይ ከሚታዩት ማን ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ። ከተሳሳትኩ አርሙኝ። እንደ አለማየሁ (አሌክስ) ብርሀኑ ያሉ የለየላቸው ትግሬዎች ናቸው። አለበለዚያ ጃማይካኖች ናቸው (ጀማይካኖቹ ቁጩ አማሮች ሲሆኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ማየቴ ነው) እንግዲህ በጣት የሚቆጠሩ የሌሎች ብሔርሰቦች (ሞቅዲሾ ሶማሌዎች ሳይቀሩ) አባላትና ሆዳደር አማሮች ሊታዩ ይችላሉ። የለየለት ሆድ አደር አማራ፣ ያለው ከበደ በር ጠባቂ በመሆኑ አታዩትም። ታዲያ ሆዱ የተቀፈደደው፣ እንግዶቹ በልተው፣ ጠጥተው ጠግበው ሲሄዱ ቀሪውን ፍርፋሪ እየበላ መሆን አለበት።

በዚህ ዓመት ሎንደን ውስጥ፣ ዲያስፖራ ላሜ ቦራን ለማለብ የታቀደው 28 September 2013 ነው። መግቢያው በነጻ ነው። ሁላችንም ተጋብዘናል። ምግብ መጠጥም በሽበሽ ነው። ለምን ሁላችንም ግልብጥ ብለን ሂደን አንጋበዝላቸውም? ታዲያ ኪሳችሁንና ሆዳችሁን ባዶ አድርጋችሁ ነው መሄድ! በመተት እንዳትታለቡ! ሌላ የረሳሁት! የቁጩ አማሮችን የገንዘብ ማሰባሰቢያ በዓል ማን እንዳስተዋውቅላቸው ታውቃላችሁ?  http://www.tigraionline.com/’Amhara’-ada-event-uk.html! ሌሎችማ ድረ-ገጾች ምን ቁርጥ ቢያደርጋቸው ነው የቁጩ አማሮችን ዝግጅት የሚያስተዋውቁላቸው!

ቁጩ አማሮች መቼም ሕሊና የምትባል አልተፈጠረችባቸውም። ወያኔዎች የውጭ ምንዛሬ ምንጭ ሲደርቅባቸው ነው የሚፍልጓቸው። ቢሞቱ ይሻላቸዋል። የላሜ ቦራ አላቢዎች ናቸው። ቁጩ አማሮች ካልረዷቸው በስተቀር፣ የወያኔ አምባሳደሮችማ ሥራቸውን መሥራት አቅቶአቸው፣ ሰሞኑን ከየኤምባሲው እየተባረሩ ነው። ኢትዮጵያዊው በየከተማው ውርደት እያከናነባቸው፣ ባዶ ኮሮጆአቸውን እያሸከማቸው ወደመጡበት ስለመለሳቸው፣ ያላቸው ምርጫ፣ ቁጩ አማሮችን የሙጥኝ ይዘው ወራዳ ሥራቸውን እንዲሠሩላቸው ማሠማራት ነው። ውሻ በር በድንብ እንዲጠብቅ ከተፈለገ፣ በየጊዜው ልፋጭ ይወረወርለታል

አሁን በጥሩ ሁኔታ ወያኔዎች ላሜ ቦራን ለማለብ የፈበረኩት ዘዴ፣ ይኸ 40/60 የተባለው ቀመር ነው። ፎርሙላው የሚሠራው፣ እንዲህ ነው። ታላቢው ላሜ ቦራ ዲያስፖራ 40 ከመቶውን በውጭ ምንዛሪ ይከፍላል። 60 በመቶውን ወያኔ በብድር መልክ ይሸፍል። 100% በዶላር፣ በዩሮ፣ በፓወንድ (ሀርድ ከረንሲ) ለሚከፍል ቅድሚያ ይሰጣል። ለዚህ ተብሎ የተሠሩ ቤቶች አሉና፣ ዲያስፖራ ሆዬ በቀጥታ አዲስ አበባ ሂዶ መረከብ ነው ተብሎ ተሰብኳል። ለዚያ የሚጣደፉ ብዙ ኢትዮጵያውያን ሞልተዋል። ምነው ቢባሉ፣እንዴ ለወያኔ ብቻ ማን አገሪቱን ሰጣቸው፣ እኛም እመሀላቸው ገብተን ቦርቡረን ከውስጥ ገዝግዘን እንጣላቸውየሚሉ ወንድሞች አጋጥመውኛል። ወያኔ ከግምታችን በላይ ተንኰለኛ ነው። አባላቱ ሲፈጠሩ እኮ ተንኰልን ከሆድ ተምረው ነው የሚወጡት። እነሱ ዕቅዳቸው ላሜ ቦራን አስጠግተው፣ ሙልጭ አድርገው በደርቁ ሊያልቡ እንጂ ሊታለቡ እንዳልሆነ ማወቅ ይኖርብናል። ሌባን ደህና ሰው ሊሰርቀው፣ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም። ቤት አዲስ አበባ ይኖረኛል ብሎ ወያኔን መጠጋት፣ አንደኛ፣ አድራሻ ለመስጠት፣ ከዚያም ወያኔን ለመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ላለመውጣት፣ ከዚያም አሻራ ሰጥቶ የወያኔ ንብረት ለመሆን ነው። ወያኔ አልቦህ ሲጨርስ፣ እንደማስቲካ መጥቶ፣ኪራይ ሰብሳቢብሎ ይተፋሀል። የኢትዮጵያ መሬት እንዳለ የወያኔ ንብረት መሆኑን ለአንዳችም ደቂቃ አንዳንስት። ወያኔ ሲፈልግ፣መሬቱ ለልማት ይፈለጋል፣ ሞርታርህንና ጡብህን ይዘህ ብትፍልግ አንጨቆረር ውረድብሎ ያሾፋል። ነገሩ ከዚህ በፊት ስለደረሰ ነው እንዲህ የምላችሁ፣ ያጣ ወሬ ሁኖብኝ አይደለም። ሰዎች ሲሸወዱ አይቼ ነው። ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽም አይክፋሽ ከመባል አምላክ ያድናችሁ።

ከወያኔ ጋራ ሕሊና ሳይሸጡ ቢዝነስ መሥራት አይቻልም። ሥርዓቱ የነቀዘ ሥርዓት ነው። በጥቅም ተስባችሁ ወደወያኔ ስትቀርቡ የሞቱትን እንኳን ባታስቡ፣ እስቲ እስር ቤት በግፍ የሚማቅቁትን እነ ርዕዮት ዓለሙን፣ አንዱዓለም አራጌን፣ እስክንድር ነጋን፣ ናትናኤል መኰንንን፣ ክንፈሚካኤል ደበበን፣ ዮሐንስ ተረፈን፣ ሻምበል የሺዋስ ይሁናለምን፣ አንዱዓለም አያሌውን፣ በአሥርት ሺህ የሚቆጠሩትን የኦሮሞ ብሔርሰብ አባል እስረኞችንና፣ የእስልምና ሀማኖት መሪዎችን ስቃይና እንግልት አስቡ። ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በመሆናቸው ጥቃታቸው ይሰማን።

ዲያስፖራ ስደተኛ ወንድሞቼና እህቶቼ! አታስፎግሩን (በአራዳ አማርኛ)! እሺ ለታሠሩት፣ ለሚንገላቱ የሚራራ አንጀት ባይኖራችሁ፣ ላማንም ደንታ እንኳን ባያኖራችሁ ለራሳችሁ አስቡ። ገንዘባችሁን እየወሰዳችሁ አታስረክቡ። ወያኔ አምጣ-አምጣ እንጂ ሕንካ-ሕንካ የሚል አማርኛ መዝገበ ቃላቱ (ድክሺነሪው) ውስጥ የለም። ሰዶ ማሳደድ ካላማራችሁ፣ ገንዘባችሁን ሌላ ቦታ ብታስቀምጡ ደህና ገቢ ይኖራችኋል። አለበለዚያም፣ እናንተው በገንዘባችሁ እንደፈለጋችሁ የፈለጋችሁን ግዙበት፣ ብሉበት፣ ጠጡብት፣ ልበሱበት። ላሜ ቦራ መባል ይቅርባችሁ። ዛሬ አንዳንድ ላሜ ቦራዎች እንኳን ነቅተው የራሳቸውን ወተት ለራሳቸው መጠጣት ለምደዋል። እምቧ ከምትለዋ ላም ታንሳላችሁ? እስቲ የላሜ ቦራን ብልጠት በዝህች ፊልም ተመለክቱ!


አበጀሽ ላሜ ቦራ! ጎበዝ ላሜ ቦራ! አንቺ እንኳን ከአንዳንድ ኢትዮጵያውያን ተሽለሽ ተገኘሽ!

The Fake ‘Amharas’ – To milk “Lamie Bora - ላሜ ቦራ”


The Fake ‘Amharas’ –  To milk “Lamie Bora - ላሜ ቦራ




Wondimu Mekonnen, London 23 September 2013

Recently, someone one visited Britain from home on business tour and entertained us with an amusing story of Lamie Bora, the fictional character in the children’s stoy. Woyyane officials call us, Diaspora Lamie Bora (ላሜ ቦራ)። Are we really that “milka-cow?”

I am sure everyone who went to school in Ethiopia at my age knows the children story of Lamie Bora. Lamie Bora is a very touching story. The story goes like this. A dying mother entrusts her two children unto a cow, called “Lamie Bora.” Just before she died, she sung to the cow: “Lamie Bora! Lamie Bora! I leave my children’s wellbeing to you” (ላሜ ቦራ! ላሜ ቦራ! የልጆቼን ነገር አደራ). After a while the children’s father remarried another woman, who turned out to be a cruel stepmother. Every time she denied them food, the two children would go to Lamie Bora and sing “Lame bora! Lamie Bora! Don’t forget Mammie’s plea (ላሜ ቦራ! ላሜ ቦራ የእማምዬን አደራ!) Then Lamie bora would let the children suckle directly from the tits on her breast. Lamie Bora is supposed never to stop giving milk all year round.
This story is now retold among Woyyane agents referring to Diaspora as Lamie Bora, for the simple reason that when-ever Woyyane runs out foreign currency it runs to the Diaspora – a cow full of milk all the year round. Every year, Woyyane officials fly to London, Washington and other major cities of the world, where exiled Ethiopians live in abundance with the hope of harvesting cash from the unsuspecting Diaspora – the cash cow. Their embassies have been instructed to implement the design for the purpose using various tactics. One such means is the Millennium Dum, (sorry I meant Dam), development associations, “Investors” and the recent 40/60 formula to own a house in Ethiopia! Recently, one of our church clergy renegades went for it, but fell out with the guys doing the business on some procedural grounds.
A good way of milking the milka-cow is to organise the Lamie Bora’s along their ethnic blood lines – such as the ‘Amhara’ Development Association, the Guragea Development Association, etc. This time, it is the ‘Amhara’ Lamie Bora’s turn to be milked in The Queens’s capital city. The fake ‘Amhara’s (ቁጩ አማሮች)[1], are used as tools for the purpose. You rarely find any ‘Amhara’ among their leaders. Their organisation, The ‘Amhara’ National Democratic Movement (ANDM) was found in November 1980 in Tigray, at a place known as Tekrarwuha. The mission of ANDM - It’s all about shutting down the ‘Amhara’ threat. ANDM was the favoured puppet organization. They leadership was made up of various ethnic groups, but ‘Amhara’! They were then and are now actually predominantly Woyyanes disguised as Amaras. They are all fake-fake-fake to the root third rated ‘Amharas’. Take for Example, Bereket Simon. He is a Shabbo-banda whose mother and father hail from Eritrea.  Hilawi Yosef is either a Tigre or a Shabo-Banda like Bereket, but has no drop of ‘Amhara’ blood in him. Tefera Walwa is a Gimira. Well at least Gimira sounds like ‘Amhara’. The only ‘Amhara’ thing in Addisu Legesse is his name. He is an Oromo from Harar. Did you know who Tamirat Layne was before he became Tamirat Layne? His real name was Getachew Mamo Waqkenie. Go and figure out that. Tadesse Tinqishu, regardless of his beautiful name, is a Tigre? Is Kassu Ilalla sound ‘Amhara’? Give me a break! All the ethnic based organisations, except the TPLF were formed using the same formula. Their extensions in the Diaspora are called “development associations” followed by the appropriate suffixes. The “associations” are kind of support groups for the “forged” ethnic groups.
Coming back to the Lamie Bora story, the fake ‘Amharas’ in London are organised under “‘Amhara’ Development Association – UK”. Do you want to see, who they are exactly, from their 2011 fund raising event? http://www.youtube.com/watch?v=8fmeHCLPgpU. Those of you who reside in London should be able to tell who is who in that video. The majority are Tigres, followed by Jamaicans and then some hod-aders like Yalew Kebede. Gondares have yet to tell us about the ethnic background of Yalew Kebede. Could he be another fake ‘Amhara’ like Bereket from Gondar?

This year, Lamie Bora – Diaspora is planned to be milked on 28 September 2013 at the Ethiopian Embassy. The entrance fee is free. Why not invite ourselves to the abundant food and drink? Oh, one more thing. Where are they advertising their event? Not of course mainstream websites, but Tigrai Online. This is yet another proof that this is another Woyyane organisation camouflaged as ‘Amhara’s! See for yourself. http://www.tigraionline.com/’Amhara’-ada-event-uk.html

 The forged Amaras are disgusting who trade in the name of ‘Amhara’ to milk the Diaspora, to fill in the never quenching thirst of Woyyane for hard currency. It looks like its recent attempt to milk Lamie Bora did not work at fund raising events for the millennium dam, so they are punishing their Ambassadors for failing to trap Lamie Bora - the milka-cow. Many lost their jobs this week. May be the 40/60 formula for owning a house in Addis might attract some fools to sacrifice their hard earned currency. The idea is the Diaspora would pay 40% down payment in hard currency. The 60% would be lent in birr by the TPLF. Don’t you even think of owning the land on which the house is going to be built. It belongs to the TPLF. Whenever the TPLF wants the land, it will ask you to carry away your bricks and mortars as the land is needed by the landlord to be sold to foreign investors!

The Diaspora has to cease being treated like Lamie Bora. It has to distance itself from these corrupt and human rights abusers. Whenever one needs to do business with the TPLF, it is that person’s morale obligation to remember prisoners like Reyyot Alemu, Andualem Arage, Eskinder Nega, Nathnael Mekonen, Kinfemichael Debebe, Yohannes Terefe, Shambel Yeshewas Yehunealem and Andualem Ayalew, tens of thousands of members of the Oromo ethnic group and the illegally imprisoned Muslim leaders.
The Woyyane is a No. 1 corrupt regime in Africa. One would better avoid dealing with Woyyane at all levels unless that person wants to be milked dry. One can invest his/her money elsewhere, where a good return is expected without risk of being fleeced. The least, if you don’t want to invest, just drink your own milk rather than giving it to the Woyyane. Even some cows have become smarter and drinking their own milk rather than giving it away. Don’t you believe me? Watch the next clip!


Good for you, cow! Well done! You are much better than some Ethiopians that are regularly milked dry by the Woyyane!



[1] See my Amharic Article at: http://ecadforum.com/wp-content/uploads/2010/11/QuTchu_Amaras.pdf

MORESH WEGENE'S PRESS RELEASE ABOUT THE FAKE AMHARA DEVELOPMENT ASSOCIATION


Press Release -

Wednesday, 7 August 2013

TARIKU ABERA


TARIKU ABERA



ታሪኩ አብራ

By Wondimu Mekonnen: London 09 April 2013

INTRODUCTION

The London Debre Tsion, Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) remains completely shut leaving the flocks of Christ in the cold. And yet, God is great! He did not abandon his sheep without a shepherd. He provided them with a shepherd mysteriously using the hands of those very people who locked out the sheep in the open.

Ethiopians say, a name is given by an angel (ስምን መልአክ ያወጣዋል). The meaning of Tariku Abera, loosely translated is, “His life history shines”. Indeed, he is the shining star of Ethiopian Orthodox church. Tariku’s teachings seem to electrify the audience as he delivers. Tariku preaches Christ with passion and convictions. His words are trustworthy because he speaks them out with faith in the Lord. The words just flow like the current of a river by themselves, constructing convincing statements. He doesn’t claim to speak from his own faculty of thinking whatsoever The Holly Spirit simply puts the words in his mouth. For any Bible preacher, such as Tariku, faith is the crucial element. He has that vital ingredient in abundance. He is also brave. He would never shy away from speaking up the truth. You like him or hate him, but he wouldn’t hesitate to tell you what is right and what is wrong. If he has to say something, he would speak it out without any fear of its repercussion on him. Guess what! Tariku was brought to London by those who left us out in the cold. You know why towards the end of this article.
The story I am going to write today is heart rendering story of this amazing unsuspecting young Bible preacher from Ethiopia. It is a very sad story that brought tears on everyone’s eyes when he told un us one Sunday, as a result of mischief perpetrated by some religious leaders of London Debere Tsion, the reincarnation of those responsible for Jesus’ death (Matthew 26:3-4) or those who attempted on the life of Emperor Thewdros by poisoning him through “The Holy Communion” - the Caiaphas and the scribes of our time. However, it is probably God’s plan this to happen.

CURRENT SITUATION IN ETHIOPIA
The TPLF lead regime in Ethiopia commits one crime after another for ulterior motives. It commits bigger crime overshadow or eclipse the former. The chain continues. Our people at home are undergoing unheard tribulation in their history. Hence they are running away into exile in millions.
The Christians were the first victims. They were killed in cold blood. Their monasteries and churches were ransacked. Their lands were appropriated by the TPLF disguised as EPRDF, for sugar plantation or for sale to outsiders. It is now the Muslims turn to cry. Exactly what had happened to Christians is now happening to the Muslims. We have heard news of farmers being evicted by the TPLF led regime of Ethiopia from their land in Gambella and elsewhere to sell their property to foreign agro-conglomerate. Land, according to the regime’s constitution, is not a private property, therefore, is never to be bought or sold by the citizens. However, that seems not to apply to the authors of the law. Although they have not been seen buying, they have been busy evicting farmers, grabbing their lands and selling to foreigners as they wish. This had never happened before in our history and our people did not know how to tackle such a criminal act committed by the TPLF regime. Before overcoming the shock of such atrocious act of gross violation of human rights yet again we are hit by even more shocking news of forceful eviction of the “Amhara ethnic group” from places like Gura Farda, Gumuz, Beni Shangul and elsewhere. Compare this to our fate in a foreign land. Uprooted from Ethiopia, many of us are living in democratic countries, such as the UK. In our host countries, we have never been threatened to be evicted from our homes, simply because we are not pure natives. On the other hand, Ethiopians in Ethiopia are evicted from their homes without destination! Not only the Amaras, are the Afars facing the same indignation. Hundreds of thousands of homeless in Addis Ababa are going to be counted in millions very soon. Catalogue of crime committed by the TPLF is climbing up. We don’t know how much more crime it may commit tomorrow that would dwarf the current one. We are registering. Nothing will be forgotten.
That is Ethiopia for you! As long as this monstrous regime stays in power, anything can happen to our people in that unfortunate land. But that is there. However, who would believe us if we tell you that the TPLF pursued us into exile to evict us from our churches in the Diaspora? Believe it or not, it had happened in London.

OUR LIVES IN BRITAIN
I have said this before (http://www.museumoflondon.org.uk/Get-involved/Collaborative-projects/Belonging/PStories/World/Impermanence/WondimuMekonnen.htm) and I will not hesitate to say it again. Thanks to the British Government, many of us in Britain are granted asylum from persecution in our native land. This gave us the leash of life, not scared of being shot at on the street or arrested for no apparent reason. We are even allowed to practice our unique faith of Ethiopian Tewhido Orthodox Christianity, which is different from The Anglican, freely. And yet we ask, does the UK government know the regime in power in Ethiopia continues to abuse the aid money donated out of generosity of kind hearted members of the world? In 1984-85[1], they used the money to buy weapons. The UK turned blind eyes on that although they knew it well. The UK probably allowed the TPLF to do that in order for the TPLF to oust the communist regime with the weapon purchased with the aid money. The TPLF thinks the West is fool. As result, this time, it is using the money to oust the people themselves from land. Mugabe was condemned for taking away the land from foreign settlers and giving it natives, but the Woyyane regime takes away land from the natives to give to foreign agro-conglomerates. Nobody says anything. Thanks to the aid money and of course unlimited right to collect taxes from its citizens, the Woyyane have the resources enough to suppress our people at home and now can export suppression abroad. It has brought over trained spies from Ethiopia and has been busy buying the loyalty of traitors among the refugees abroad. Of course there are many ready to sell their souls for money. Using these traitors the Woyyane has been bent on a mission of destabilising the Diaspora community. They are out here to hunt us down, weaken us and finally silence us. This is the continuation of a long drawn plan[2]. They have been well trained on how to infiltrate the communities, churches, cooperatives and other refugee establishments, such as football clubs, cultural shows etc.[3]. London Debre Tsion St Mary’s church had been the target for a long time, now its turn has come to be the next casualty.
SPY HERMITS
There is one serious problem that must be tackled in The Ethiopian Tewahedo Orthodox Church everywhere. The acceptance of anyone in a clergy’s attire is putting the church at risk. When the greedy power monger fake hermit allowed into our church, has anyone checked his identity or proof of his rank in the church hierarchy? It was such tradition of trust at face value that allowed Rasputin, disguised as a hermit, to destroy the Romanov family – the Russian Tsar. Our liaises-faire attitude in our own churches, St Mary of Debre Tsion, allowed the fake hermit – Rasputin II (ዳግማዊ ራስፑቲን) to overtake our church and to hang us dry. No questions asked. That is why we are victims of regime’s spies, who pass as clergies.

Berhe (2008, p 302) writes about the issue in question as follows:

To weaken church authority, an intelligence group was formed under Sibhat Nega to infiltrate the well-established monasteries in Tigrai, such as Debre Damo, by planting TPLF members camouflaged as monks and influencing church activities in the interests of the TPLF[4]

You can see they are not men of God! Berhe’s account is first-hand information. He was one of the architects and co-founders of the TPLF. He knows how the organisation works. He was disgusted with it and left the criminal organisation ran by criminal thugs such as Meles Zenawi and Sebhat Nega in time. We are grateful to him for telling us the truth. What distinguishes Aregawi Berhe and Gebremedhin Araya from the rest of TPLF’s fallen angels is the fact that the formers do not hesitate to disclose the truth they know. Others later victims of Meles Zenawi’s tricks still have a soft heart for the corrupt organisation and wouldn’t utter a word about the TPLF as an organisation itself but personalities. We see that the regime is holding to the grip of the church at any cost. It knows well controlling the church means controlling the majority of the population. That is why it is determined to control London Debre Tsion.

In light of all of these, who is then the mini dictator (ግልገሉ አመባ ገነን), the fake hermit in The London Debre Tsion EOTC? No one in our church seems to know about his background or have checked his credentials. Other than the time he sneaked into Jerusalem to cleverly obtain the title of “Qomus” (Archimandrite), I am not convinced if had ever gone through the proper ordination of priesthood. Otherwise, how on earth had he had to learn the rituals of liturgy here in London? Could he be one of those “camouflaged monks” dressed in clergy’s attire? God knows. However, we at least know that he is far from being a believer. He hasn’t got any faith in Christ. At least he has broken 9/10 of the commandments. The one that is not yet broken, I think, is “Don’t Kill!” True hermits don’t shut down churches on the flocks of the Lord! No! Never! They rather lay their heads for their flocks. They don’t fight for money or power. They would love their brothers as themselves. They respect the people. They wouldn’t encourage unsuspecting and adoring innocent women and youngster to fight and die for them. Somebody informed me that the fake hermit is building his mansion in Addis Ababa. When you have a “Major” ranking brother in the TPLF army, everything is possible. Surprise, surprise!

The Mergigeta whose picture you see on right had hurt us so many times in the past. He preaches that whoever crosses the clergies is destined to hell. He sounds as if he had the key to heaven and earth. He collaborated with Mulugeta Asrate Kassa in April 1998 to lock us out of our church. He is an adviser to the same fake hermit yet again to shut our church down in 2013. Wherever there is a mischief against the believers, his hands are always dipped deep in it. After 1998, he did leave us, but who the hell brought him back, any way to do us more harm? We never learn

አምና ሰው አምኜ፣ ስባክን ከርሜ
ዘንድሮም ሰው አመንኩ፣ እርም የለኝም እኔ
ኤዲያ!

When he and clergies of his kind think of doing some mischief on the people, they blurt two tiny words any time anywhere: “Qalie Awadi! Qale Awadi” (ቃለ አዋዲ!). They keep on lamenting “Qale Awadi doesn’t allow this or that”! Watch them on ESAT or listen to them on VAO! They cry and accuse the people breaching Qale Awadi: “Qale Awadi has been breached by those attempting to draft new bylaw”, they mourn. Lamentation about the breach of “Qale Awadi” has become such a joke that in London even children have started exchanging chuckles asking each other whether “Qale Awadi” allows to play this or that game. I swear to you, that is the truth.

MEMHIR TARIKU ABERA’S ORDEAL!
Allow me to quote some verses from the bible:                               

And he (Balak) sent messengers to Balaam, . . . saying, “Look, a nation has come out of Egypt. They cover the face of the earth, and they are settling next to me. So now, please come and curse this nation for me, for they are too powerful for me. Perhaps I will prevail so that we may conquer them, and drive them out of the land. For I know that whomever you bless is blessed, and whomever you curse is cursed.”

(Number 22 verse 5-6)

The notorious fake hermit of London and his few followers must have watched Memhr Tariku Abera, shaming anti-Orthodox Christian belief bashers on YouTube[5].  They decided to import Memhir Tariku Abera, as if he was merchandise, and use him as their silencing weapon to ditch the draft bylaw supporters. Therefore, in July 2012, they organised a Conference in London and invited as a star guest speaker. Memhir Tariku Abera was great. He breathed spiritual life into the dying church.

The hermit and his followers had a different plan for the new young preacher. Therefore, they wanted to remain in London for a while to use him as loose cannon. However, Memhir Tariku Abera was not dam and daft as they expected or easily corruptible like them. He kept on preaching the bible earnestly. They carefully approached him, and falsely informed him that there were ungodly politicians in the church that should be ex-communicated for attempting to change the dogma and doctrine of EOTC. They asked him to quote from the bible and “warn them” so that the new draft by law is ditched. He needed time to see clearly. The idiots brought their own death upon themselves.

Tariku being an excellent preacher, the congregation begged him to stay longer and feed the flock of the Lord from the sweet water of life. His visa had to be extended provided that those who run the church supplied evidence of employment. So, the request for visa extension was filed but church leaders withheld the employment documents until he would start bashing the people they wanted him to bash. They encouraged him to start attacking the “politicians who were poised to change the dogma and doctrine of the religion”. He decided to wait to catch them red handed. Nothing happened.

Why are the fake hermit and few clergies against the draft bylaw in the first place? The answer is simple. The fake hermit and some other clerics are both employees and at the same time members of the management committee (ሰበካ ጉባዔ) – actually trustee holders. As if that was not enough, the fake hermit was also the Chairman of the Management Committee, violating the requirements of the UK Charity Commission, where the Church was registered as a charitable trust. Failure of segregations of duties led the fake hermit and his messenger boys to fleece the church of its money as they wished. For example, have a look at the filed accounts to the Charity Commission at “http://www.charity-commission.gov.uk/Accounts/Ends94/0001060394_ac_20101231_e_c.pdf “ page 11, item 11 “Lost Church Funds”, page 14, item 24 “Related Party Transactions”, where it says: “During the year the charity paid £5,500 in salary to Komos Aba G K, loan of £5,000 to Komos Aba G Kedebe of which £3,000 was outstanding at the year end.” You see! The bylaw would deter them from doing that.

Allow me to get back to the bible and quote some more to draw the similarity between Balaam and Balack story.

Then Balaam spoke his message:

“Balak brought me from Aram, the king of Moab from the eastern mountains.

‘Come,’ he said, ‘curse Jacob for me; come, denounce Israel.’ How can I curse those whom God has not cursed? How can I denounce those whom the Lord has not denounced? From the rocky peaks I see them; from the heights I view them.

I see a people who live apart and do not consider themselves one of the nations. Who can count the dust of Jacob or number even a fourth of Israel? Let me die the death of the righteous, and may my final end be like theirs!”

Balak said to Balaam, “What have you done to me? I brought you to curse my enemies, but you have done nothing but bless them!”

He answered, “Must I not speak what the Lord puts in my mouth?”

 (Numbers Chapter 22, verses 7 to 12)

This story repeated itself again in London. Memhir Tariku Abera was supposed to destroy “ungodly men leading the church into an alien method of worshipping”, but he could not see any of that. Instead, what he saw was true believers trying to do their best to safeguard the church’s property and streamline the management of their church in line with modern method of administration. The gifted Gospel Preacher from Ethiopia did not really waste time to understand what was going on. The fake hermit was a contract employee to head the church for three years, but 6 years have come and gone, but he wanted to remain there for ever. It was very clear even to a child that has been always the reason why he put up such a fight tooth and nail. He had too much power now, but the draft bylaw was going to chip off that power. The fake hermit decided to overrule everything everybody and stay in power unchallenged until his death. Tariku realised the accused were actually innocent. Finally the fake hermit summarily banned 15 permanent members of the congregation and attempted prevent them from entering the premises with hired security guards. That action was met by furious resistance of the members of the church, who pushed aside his security men and entered their own church, which they bought with their own money. The bully fake hermit was denied to get his way; therefore he closed the church on the first day of the Great Lent and remained at home, with the keys in his pocket.
Memhir Tariku, thanks to God Almighty, remained clean. Vindictive fake hermit and his supporting clergy members were so furious at Memhir Tariku, refusing to back them and condemn the innocent Christians. Tariku chose to stick to the words of the Lord and continued teaching properly as he should; ignoring the power mongering hermit and his three accomplices. Seeing that Memhir Tariku was not going out of his way to twist the words of the Lord to the anti-Christ, anti-democracy, anti-rule of law, the so called self-appointed leaders of our church dared to breach his human rights to confidentiality under data Protection Act of 1998 by opening his private and confidential Home Office letter, which was sent to the church as a custodian, withholding the majority of documents.

I would like to invite everyone to watch and listen to the harrowing and heart-breaking video recording of Memhir Tariku’s account of why he decided to accept the invitation leaving behind his loved to do gods job, and how his rights were violated by these thugs, camouflaged as God’s men.
https://www.youtube.com/watch?v=sZVkHxl-Muo

We might have been outraged by the tragedy hitting our sisters in some Arab countries. What will we say now when such criminal act is carried out against our brother, by nobody else but by those people whom we trusted to be God’s servants, right here under our noses, in this democratic country, where human rights are respected at the highest standard? What is the difference between this and some clergies of the Catholic Church who have recently been accused of abusing children under their custody?
Regardless this most horrifying act of violation of his rights, Memhir Tariku Abera did not abandon us, the flocks of Jesus Christ scattered without the shepherd. He gathered the abandoned sheep of the Lord and his carried out his pastoral obligations, freely. Listen to these teachings, after we have been locked out of our church.




During this Great Lent of Orthodox Christians, your brothers and sisters in London ask you wherever you may be to support Memhir Tariku Abera and the scattered sheep.
There is this priest who stood for the people every time the people difficult situation. He was the victim of the same fake hermit in the past[6]. This brave priest, followed by his daughter, again stood up for the truth. While he was blessing the people on the Day of “Debre Zait” (Mount of Olives) – the shameless fake hermit and the advisor came straight to the church and stood with 10 or so of his followers, defiantly. Many people were elsewhere in rented hall at the time listening to the teachings of Memhir Tariku. Few of our members, and yet a great number compared to the fake hermit’s servants. Qesis (Reverend) Berhanu, the Lord’s priest and the brave shepherd courageously confronted the worldly hermit and his false teachers (2 Peter 2; 1-3). This servant of the Lord went mad to see this imposter creeping into church yard showing up his devilish face and stood outside, while keeping still the church keys in his pocket. Look how Qesis Berhanu confronted the devil himself.

The fake hermit dared to show up his face, after approaching solicitors and legally attempting to ban 21 people yet again, violating the teaching of St Paul which says:.

When one of you has a dispute with another believer, how dare you file a lawsuit and ask a secular court to decide the matter instead of taking it to other believers! Don’t you realize that someday we believers will judge the world? And since you are going to judge the world, can’t you decide even these little things among yourselves? Don’t you realize that we will judge angels? So you should surely be able to resolve ordinary disputes in this life. If you have legal disputes about such matters, why go to outside judges who are not respected by the church? I am saying this to shame you. Isn't there anyone in all the church who is wise enough to decide these issues? But instead, one believer sues another—right in front of unbelievers!

1 Corinthians 6:1-7

No, it is not the ordinary believers that went first to the unbelievers for help, but the priests who trade in the name of Jesus Christ. There are wise enough people among us, but the faithless clergies of Debre Tsion are calling the Police Force every week, complaining to the Charity Commission and now heading to the Court of unbelievers. The flock of the Lord are left with no option but to fight back. We know with the help of our God Almighty, El  Shaddai, we shall prevail! Evil will be defeated!

May the Blessings of the Lord be upon all of us!




[2] HYPERLINK "%20http:/www.ethiomedia.com/carepress/attack_on_diaspora.html"  http://www.ethiomedia.com/carepress/attack_on_diaspora.html
[4] Berhe, Aregawi (2008) A Political History of the Tigray People’s Liberation Front (1975-1991): Revolt, Ideology and Mobilisation in Ethiopia, Amsterdam,  PhD Thesis.
[6] HYPERLINK "%20http:/www.ecadforum.com/Amharic/archives/6756"  http://www.ecadforum.com/Amharic/archives/6756